Can't see the Amharic characters correctly? Download Amharic font here
Feed > Latest
VOA
ካምፓላ ከደረሱ ተከታታይ ፍንዳታዎች ጋር በተያያዘ ስድስት ሰዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አራቱ ተጠርጣሪዎች ኢትዮጵያዊ መሆናቸው ተዘግቧል
Loading comment box ...1 comment(s)
Deutsche Welle
የአውሮፓ ህብረት የግንቦት 2002 ዓ.ምቱን የኢትዮጵያ ምርጫ እንዲያወግዝ ተጠየቀ ።
ትናንት ብራሰልስ ቤልጂግ በሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፊት ለፊት ሰልፍ የወጡት ኢትዮጵያውያን በቅርቡ የተካሄደውንና የአንድ ፓርቲ የበላይነት የተረጋገጠበትን የኢትዮጵያ ምርጫ የአውሮፓ ህብረት እንዲያወግዝ ጠይቀዋል ። ሰልፈኞቹ ይህንኑ ጥያቄአቸውን ለህብረቱ ባለሥልጣናት በፅሁፍ አቅርበዋል ።
Loading comment box ...0 comment(s)
VOA
ከዶክተር መራራ ጉዲና ጋር የተደረገ ቃለ-መጠይቅ
ተቃዋሚዎች በአንጻራዊ መልኩ የተሻለ ወንበር ያገኙበት የኢትዮጵያ ፓርላማ የስራ ጊዜ ከጥቂት ቀናት በኋላ ይጠናቀቃል። ለመሆኑ ተሰናባቹ ፓርላማ እንዴት ይታወሳል?
እስክንድር ፍሬው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የሆኑትን ዶክተር መራራ ጉዲናን አነጋግሯቸዋል።
ቃለ-መጠይቁን ያዳምጡ
Loading comment box ...0 comment(s)
VOA
ኢትዮጵያውያን በቶሮንቶ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
የድጋፍ ሰልፍ እንደነበር ቢገለጽም የተቃውሞው ሰልፍ አዘጋጆች ግን እውነት አይደለም ብለዋል
በካናዳው የG20 ስብሰባ ላይ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን መገኘት አስመልክቶ በቶሮንቶ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ።
የተቃውሞውን ሰልፍ የጠራው በቶሮንቶና አካባቢው የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ሲሆን አንድነት ለሰብአዊ መብቶችና ለዴሞክራሲ፣ የፖለቲካ እስረኞች ድጋፍ ኮሚቴ፣ የግንቦት ሰባት ንቅናቄ ደጋፊዎችና ኢሕአፓ ዴሞክራቲክ ተባባሪ አዘጋጆች መሆናቸው ተገልጿል። ከኦጋዴን የሰብአዊ መብት ኮሚቴም በተቃዋሚ ሰልፍ ላይ የተገኙ ተወካይ ነበሩ።
አቶ የሱፍ ኡመር የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ግብረ-ኀይል ቃል አቀባይ “ሰላማዊ ሰልፉን የጠራነው በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ የሚደርሰውን ወከባ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት የሚዲያ አፈና የአለም ሕዝብ እንዲያውቀው በተለይም እዚህ የተሰበሰቡ የG20 መሪዎች እንዲያውቁ ነው፣” ብለዋል።
ሰልፉ ላይ የተገኙት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እንኳን ጠቅላላ አፍሪቃን ኢትጵያን ሊወክሉ አይገባም የሕዝብ መብት ረጋጭ ናቸውና ብለዋል።
ከዚህ ሰልፍ ጎን ለጎን አቶ ኪዳነ-ማርያም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በካናዳ ጉባኤ ላይ መገኘት የኢትዮጵያን ክብር ከፍ ያደረገ ስለሆነ የድጋፍ ሰልፍ አድርገናል ብለዋል።
Loading comment box ...
kalayu yemane
just fuck him the person who said meles can't represent africa...u know why because he is dedeb.....
Aug 18th @ 9:13 AM
1 comment(s)
Miscellaneous

(Reuters) - Ethiopia's election board confirmed Monday Prime Minister Meles Zenawi's landslide victory in a May 23 election disputed by opposition parties and criticized by the European Union and the United States.
Medrek has not ruled out street protests this time but says it will try one last court challenge on the grounds the NEBE broke the law by not properly investigating an 87-page book of evidence Medrek submitted to back up its complaints.
The United States said the election failed to meet international standards.
Loading comment box ...1 comment(s)
Walta Info
NEBE Chairman, Prof. Merga Bekana, told journalists here yesterday that of the 547 seats available, EPRDF won 499. Two seats were won by the Ethiopian Federal Democratic Unity Forum (Medrek) and an independent candidate.
The election was conducted in a peaceful, credible, fair, free, and democratic manner with high voter turnout, he added.
Loading comment box ...0 comment(s)
Miscellaneous

Ethiopian electoral board confirms PM Meles Zenawi's landslide poll victory
Poll board and supreme court reject opposition claims of pre-poll intimidation and vote rigging in the 23 May general election
"The board has approved the result unanimously," Merga Bekana, chairman of the National Electoral Board of Ethiopia, told a news conference. "The election was peaceful, credible, fair, free and democratic."
Loading comment box ...0 comment(s)

All channels